Search results for - motta

  • አዴት ኦይል ሊቢያ ነ/ማ/አ/መ/ጣ

    Gas

    058 338 0014
  • አዲስ አምባ ሆቴል

    Hotels

    አዲስ አምባ ሆቴል የተሻለ ለማገልገል በባህር ዳር ውብ ከተማ ውስጥ የሚገኝ አንድ ሶስት ኮከብ ሆቴል ነው. የእኛ ትልቁ ንብረት አምባኤ ህንፃ ቀጥሎ, ቀበሌ 17 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፔዳ ካምፓስ መንገድ ይገኛል

    058 220 5353 www.addisambahotel.com
  • ኤጂ ሆቴል

    ኤጂ ሆቴል ላይ, ለማስደመም እርግጠኛ የሆኑ ዓለም-ክፍል ማረፊያ ያገኛሉ. የእርስዎ ልዩ አገልግሎት እና መስተንግዶ በዚህ ታሪካዊ ከተማ ውስጥ ማግኘት አይቻልም.

    058 126 0073 http://asfawhotel.com/
  • አሊፍ ሆቴል

    033 111 3182
  • አልዋቅ ሆቴል

    ድርጅታችን የምንሰጠው አገልግሎቶች ውስጥ የእንግዳ ማረፊያ፣የስብሰባ አደራሽ፣ላውንደሪ አገልግሎት፣ካፌ እንዲሁም ሬስቶራንት

    058 226 2263 www.alwaqhotel.com
  • አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም /አ.ማ/

    P.O.Box 417

    አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም/አብቁተ/ ድሀ በመሆናቸውና ገጠር በመኖራቸው የፋይናንስ አገልግሎት ተነፍጓቸው ለቆዩ የመስራት አቅምና ፍላጎት ላላቸው ዜጎቸ አገልግሎቱን ለመስጠት በ1988 ዓ.ም በቀድሞው የኢትዮጵያ እርዳታ ድርጅት /ERO/ በዛሬው አማራ መልሶ መቋቋምና ልማት ድርጅት (አ.መ.ል.ድ) ስር እንደ አንድ የስራ ክፍል ተዋቀረ፡፡ ሚያዚያ 1989 አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም /አብቁተ/ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራሱን የቻለ አነስተኛ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ሆኖ በብሔራዊ ባንክ ተመዘገበ፡፡

    058 220 1652
  • የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውሃ መስኖና ኢነርጂ ልማት ቢሮ

    P.O.Box - 88

    የክልሉ ውሃ ሃብት በማልማትና በማስተዳደር ለኢኮኖሚ  ግንባታው ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክቶ የህዝቡን የኑሮ ደረጃ  እንዲሻሻል ማድረግ

    058 220 2044 http://www.bowrd.gov.et/
  • Amhara National Regional State Bureau Of Agriculture

    437

    በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ

    058 220 1366
  • በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ

    P.O.Box 145

    በክልሉ የአካባቢ ሀብት በመጠበቅ የቀጣዩን ትውልድ የመወሠንና የመጠቀም መብት ሣይጋፋ በዘመኑ ላለው ትውልድ የተሻለ ጥቅም እንዲሠጥ ዘላቂና ህጋዊ የመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ሥርዓትን ማስፈን፡፡

    058 226 5479