ካሜልስ ትሬዲንግ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማ
ድርጅታችን ሩዝና ዱቄት ከውጪ የሚያስመጣ ሲሆን ቡና፣የዘይት እህል፣ጥራጥሬዎችንና የግብርና የተወሰኑ ምርቶችን ወደ ውጪ ይልካል::
ድርጅታችን ሩዝና ዱቄት ከውጪ የሚያስመጣ ሲሆን ቡና፣የዘይት እህል፣ጥራጥሬዎችንና የግብርና የተወሰኑ ምርቶችን ወደ ውጪ ይልካል::
ካምቤል ፕሮጀክት ማኔጅመንት ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማ
ካንዲያን ሀንገር ፉውንዴሽን
የካናዳ ሀኪሞች የልማት እና የእርዳታ ድርጅት በካናዳውያን ዶክተሮች በ1984 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን ዘላቂነት ያለውን ንጹህ ምግብ እና ጤንነት ለህብረታሰቡ ለማድረስ የተቋቋመ ትርፍ አልባ የልማት ተቋም ነው
ሸገር ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ የምንገኝ ሲሆን የወንዶችን አልባሳት እንሸጣለን። ታላቅ ቅናሽም አድርገናል
ካፒታል ሆቴል እና እስፓ በኢትዮጲያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ከሚገኙት ውብ ሆቴሎች አንዱ ነው:: አሁን መንግስት ባወጣው የሆቴሎች ደረጃ መሰረት ባለ 5 ኮከብ ደረጃ ያገኘ ሲሆን ምቾትን ከጥራት እና ከብዙ የመዝናኛ አማራጮች አጣምሮ የያዘ ነው:: እኛ ሆቴል በመምጣት ከቤተሰብዎ ፣ከጓደኞቾ ወይንም ከፍቅረኛዎ ጋር የማይረሳ ጊዜን አሳልፈው ይሄዳሉ:: ለስብሰባና ለተለያዩ ዝግጅቶችም ሆቴላችን ሁነኛ መፍትሄዎች አሉት ይምጡና ይጎብኙ::