ካርሜል ሞተርስ Import የተለያዩ ጥራት ያላቸውን ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖችን እያስመጣን ለአጭር እና ለረዥም ግዜ ውል የማከራየት አገልግሎት እንሰጣለን። ለደንበኞቻችን እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን።