CHED TERA GENERAL TRADING S.CO.
ጭድ ተራ አጠቃላይ ንግድ አ.ማ
ጭድ ተራ አጠቃላይ ንግድ አ.ማ
ጨፎ የእርሻ ልማት ኃ.የተ.የግ.ማ.
ሼፍስ ክለብ ሬስቶራንት በራማዳ ሆቴል ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ራማዳ ሆቴል ደግሞ በአዲስ አበባ ከተማ ከቦሌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ 2 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ አዲስ የተገነባ ውብ ሆቴል ነው:: ሆቴሉ ዙሪያውንና የእግር መንገድ ርቀት ላይ የተለያዩ ዘመናዊ የገበያ መአከሎች፣ኤምባሲዎችና መንግስታዊ የሆኑና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ይገኛሉ:: ሆቴሉ 136 ክፍሎች ሲኖሩት ኤርኮንዲሽነር ከከተማዋ ውብ እይታዎችን ከሚጋብዙ ሱፒሪየር፣፣ዴሉክስ፣ኤክሲኪውቲቭ ክፍሎች ጋር ደንበኞቹን ለማስደሰት በዝግጅት ይጠብቅዎታል::
የሰው ሃይል አቅርቦት እና በጥበቃ አገልግሎት ላይ የተሰማራን ሲሆን፣ ድርጅታችን ብቁ እና አስተማማኝ ባለሙያዎችን ያቀርባል
ጭልሞ የጉዞ ወኪልና አስጎብኚ ድርጅት ነው::
Internationally competitive chemical industry and construction resources is our vision to see built in 2017
ቸምና ንግድ ኃ.የተ.የግ.ማ
ኬምቴክስ ኃ.የተ.የግ.ማ ከደንበኞቹ ጋር እና ከቴክኖሎጂ ባልደረቦቹ ጋር የተሳካ ፕሮጀክት በመስራት በመላው አለም ከ60 አመት በላይ ሲሰራ ቆይቷል። ባለን "ይቻላል" በሚለው አስተሳሰባችን የደንበኞቻችንን ፍላጎት ስናሳካ ቆይተናል