አበራ ሶቨኒር
የተለያዩ አይነት የስጦታ እቃዎችና የባህል አልባሳት እናቀርባለን።
የተለያዩ አይነት የስጦታ እቃዎችና የባህል አልባሳት እናቀርባለን።
የህንጻ ተቋራጭ ስንሆን በማጠናቀቂያ ስራችን ይረካሉ።
አብርኸት ገ/ፃዲቅ የሕንፃ መሣሪያ መደብር
ድርጅታችን የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የህንፃ መሳሪያዎች መብሪት፣ ዋየር፣ ማብሪያና ማጥፊያ እና ሌሎችንም ይገኛሉ::
አበሻ የቢሮ ማሽኖች ጥገና እና ሽያጭ አገልግሎት ኃ.የተ.የግል .ማ
ድርጅታችን ማንኛውንም ማሽን ሆነ ኤክስካፉተር እናከሪያለን::
ኤቢ ኤች ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ ኩባንያ በጤናው ዘርፍ ስልጠናዎች፣ምርምሮችና የማማከር ስራ የሚሰራ የግል ተቋም ነው:: ኤ ቢ ኤች ከጅማ ዩኒቨርስቲ ጋርም በትብብር ይሰራል
አቢዳን ትሬዲንግ ኃላ.የተ.ግ.ማ
አቢጃታ ሶዳ አሽ አ.ማ የተመሰራተው አቢያታ ኢትዮጲያ ውስጥ በ190 ሲሆን በአመት 20000 ቶን የሚሆን ሶዳ አሽ ያመርታል። ግልጋሎቱም ለማጽጃ፣ለጠርሙስ እና ብርጭቆ ለማምረት ይሆናል።