የኢፌዴሪ, የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር ማዕከል
እቅድና እና ፖሊሲ በመንደፍ የሀገሪቱን ልማት ወሳኝ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ በማማከር የፖሊሲ ጥናትና ምርምሮችን ያካሂዳል፡፡
እቅድና እና ፖሊሲ በመንደፍ የሀገሪቱን ልማት ወሳኝ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ በማማከር የፖሊሲ ጥናትና ምርምሮችን ያካሂዳል፡፡
ያላቸውን ፈቃድ እና ሀብት ላይ የተመሠረተ የተለያዩ አይነት እና ደረጃ የገጠር እና የከተማ ኅብረተሰብ ማህበራት ለማንቃት: አቅም መገንባት, እርግጠኛ አባላት ደንቦች እና መመሪያዎች ስር የሚመራ ያላቸውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ጥቅም ለመፍታት ሲሉ ገበያ ድርሻ ኃይል.
ህብረተሰቡን ከድህነት የሚያላቅቅ፣ የላቀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የዘርፉን እምቅ ሃብት የሚጠቀምና በከፍተኛ ምርታማነት ደረጃ ላይ የደረሰ፣ ለኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ መሰረት የሚጥል ዘመናዊ የግብርና ስርአት መፍጠር ነው:: የግብርና ሚኒስቴር የርሻና የመሥሪያ ቤት ሚኒስቴር በሚል መጠሪያ በዳግማዊ አጼ ሚኒሊክ ዘመን በ1900 ዓ.ም. የተቋቋመው መሥሪያ ቤት ዘንድሮ መቶ አምስት አመትን አስቆጥሯል፡፡ በአሁኑ ወቅት የግብርና ሚኒስቴር በሚል ስያሜ የገበሬውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
ጥራቱን የጠበቀ የበሽታ መከላከል፣ ማከም፣ እና የተሀድሶ ጤና አገልግሎትን በመስጠት እና በጥናትና በምርምር የታገዘ የአቀም ግንባታ ሥራ በመስራት ከአዕምሮ ህመም የተነሳ የሚመጣ ጉዳት እና ሞትን መቀነስ፡፡
We Strive to realize the vision to make our country Africa`s leading and globally competitive light manufacturing industry sector, accelerating the growth and role of strategic heavy industry development, laying the foundation to create industrially developed country make its peoples benefited with a sector suitable for natural environment in 2025.
Building the capacity of the sector; leading and backing the participation of the private sector as well as scaling up efficient and fruitful transport network in an equitable manner across the nation within a short period of time.
በየትኛውም የዓለም ሀገሮች እንዳለው ሁሉ በአገራችንም ሰነዶች የማረጋገጥ፣ የመመዝገብ እና የማስቀመጥ ሥራ የተጀመረው በሀገሪቱ ዘመናዊ ሕጎች ከመቀረፃቸውና ተግባር ላይ ከመዋላቸው በፊት ሲሆን ይኼውም በተለያዬ ደረጃ ተግባራዊ ሲደረግ እንደነበር የተለያዩ ታሪካዊ ሰነዶች ያመለክታሉ፡፡ ከ1930ዎቹ ጀምሮ ለተወሰነ ጊዜ በግለሰቦች ተይዞ ሲሰራ ከቆየ በኋላ ስራውን የሚያከናውን ተቋም የውል ክፍል፣ የውል ዋና ክፍልና የመሳሰሉት ስያሜዎች እየተሰጠው በከፍተኛ ፍርድ ቤትና በአውራጃ ፍርድ ቤት፣ በፍትህ ሚኒስቴር ወይም በህግና ፍትህ ሚኒስቴር ሥር ሆኖ ስራውን ሲያከናውን ቆይቱአል፡፡
የፌደራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን