Search results for - addis ababa

  • የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት

    P.O.Box 122326
    Governmental Organizations

    የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ኤች አይ ቪ / ኤድስ ስርጭት ለመቆጣጠር እና ማህበራዊ ንቅናቄ እና የማህበረሰብ አቅም ላይ ልዩ ትኩረት በማድረግ ከሁሉም አጋሮች ጋር ንቁ ተሳትፎ በማድረግ መጠነ ሰፊ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡

    011 550 3560 www.hapco.gov.et
  • የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

    Governmental Organizations

    ራዕይ በ2ዐ17 ዓ/ም በቤት ልማትና አስተዳደር ዘርፍ መሪ ኮርፖሬት ተቋም ሆኖ ማየት፡፡ ተልዕኮ የኮርፖሬሽኑን የማስፈጸም አቅም በማሳደግ፣ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በማልማት፣ የሚያስተዳድራቸውን ቤቶች ደህንነት በመጠበቅ እና በዘመናዊ መልክ በማስተዳደር በዘርፉ ለሀገር ኢኮኖሚና ማህበራዊ ዕድገት አስተዋጽኦ ማድረግ፡፡

    011 551 3904 www.fhc.gov.et
  • የፌደራል ፍትህ አካላት ባለሙያዎች ስልጠና ማዕከል

    Governmental Organizations

    በፌዴራልና በክልል የፍትህ አካላት ውስጥ በዳኝነት፣ በዓቃቤ ሕግነት፣ በተከላካይ ጠበቃነት ወይም በሬጅስትራርነት እና በሌሎች ከፍትህ ሥርዓቱ ጋር ተዛማጅነት ባላቸው ሙያዎች ውስጥ ስርዓቱን ለሚያንቀሳቅሱ የህግ ባለሙያዎች ስልጠናዎችን መስጠት፣ በፍትህ ሥርዓት ውስጥ የሚታዩ የተዘበራረቁ የፍትህ አሰጣጥ አሰራሮች ተስተካክለው ወጥነት እንዲኖራቸውና ደረጃቸውን የጠበቁ የፍትህ አሰጣጥ ስርዓቶች በሁሉም ቦታ እውን እንዲሆኑ ተገቢውን ምርምርና ጥናት በማካሄድ የውሳኔ ሀሳብ ማመንጨት፣

    011 416 9619 http://www.joptc.gov.et/
  • የፌዴራል የከተማ መሬት እና መሬት ጋር የተያያዘ ንብረት መዝገብ & መረጃ ኤጀንሲ

    መሠረታዊ የከተማ የመሬት ይዞታ መረጃ ምርት እና ቀጥተኛ የከተማ ማዕከላት 'የመሬትና መሬት ነክ ንብረት መብት ደኅንነት ጥረት ላይ መሠረት መገንባት

    011 557 0780
  • ፌድ ኤክስ ኤክስፕረስ

    Courier

    ከ220 ለሚበልጡ አገሮች ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነ የመልዕክት የማስተላለፍ ስራ እንሰራለን

    011 661 0792 www.fedex.com
  • FEDLU NEGASH PLC

    Computer

    ፈድሉ ነጋሽ ኃ.ላ.የተ.የግ.ማ

    011 654 0068
  • FEKADU AND ZEKARIAS LAW OFFICE

    Law Firms

    ፍቃዱ እና ዘካሪያስ የህግ ቢሮ

    011 662 4804
  • FEKADU LEMMA LAW OFFICE

    ፍቃዱ ለማ የህግ ቢሮ (ጠበቃ)

    091 164 4951