ፍሌክሴብል ፓኬጂንግ ኃ.የተ.የግ.ማ
ፍሌክሴብል ፓኬጂንግ ኃ.የተ.የግ.ማ በአዲስ አበባ ኢትዮጲያ የሚገኝ ሲሆን የሚሰጠው አገልግሎቶችም ለተለያዩ እቃ ማሸጊያ የሚሆኑ ማሸግያዎችን በጅምላ እና በችርቻሮ መሸጥ ነው
ፍሌክሴብል ፓኬጂንግ ኃ.የተ.የግ.ማ በአዲስ አበባ ኢትዮጲያ የሚገኝ ሲሆን የሚሰጠው አገልግሎቶችም ለተለያዩ እቃ ማሸጊያ የሚሆኑ ማሸግያዎችን በጅምላ እና በችርቻሮ መሸጥ ነው
ፍሊንትስቶን ኢንጂነሪንግ በ1992 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን የሁለት 10 አመታት እድገት ላዛሬው ፍሊንትስቶን ምክንያት ሆኗል። በአመት 500 ሚሊዮን ትርፍ ከሪልስቴቱ ማግኘት ችለናል።
ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከልማስተዋወቅ፣ቢልቦርድ፣ባነር፣ፖስተር፣በራሪ ወረቀት፣ መጽሄት፣ ዌብ ዲዛይን እና ሞኒተሪንግ፣ አርኪቴክቸራል፣ እና የቤት ውስጥ የማስዋብ ስራ ይገኙበታል።
አይሲሲኤስ የፈጣን መልእክት ድርጅት የመኪና መለዋወጫዎች፣ቪዛ፣መድሀኒት፣ሰነዶች በ24 ሰዓት እናደርስሎታለን::
የተለያዩ አይነት የጽህፈት መሳርያዎችን እና የቤት እቃዎችን እናቀርባለን
ፎከስ ኦን ሂዩማን ዴቨሎፕመንት ከኢኮኖሚ ብልጽግና ይልቅ በሰው ህይወት ላይ ብልጽግናን ለማምጣት የሚሰራ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን ሰዎች ለሂወታቸው ብልጽግና እድል እና አማራጭ እንዲያገኙ ያመቻቻል
ፎጎ ኖ ካኦ የብራዚል ሬስቶራንት በራማዳ ሆቴል ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ራማዳ ሆቴል ደግሞ በአዲስ አበባ ከተማ ከቦሌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ 2 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ አዲስ የተገነባ ውብ ሆቴል ነው:: ሆቴሉ ዙሪያውንና የእግር መንገድ ርቀት ላይ የተለያዩ ዘመናዊ የገበያ መአከሎች፣ኤምባሲዎችና መንግስታዊ የሆኑና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ይገኛሉ:: ሆቴሉ 136 ክፍሎች ሲኖሩት ኤርኮንዲሽነር ከከተማዋ ውብ እይታዎችን ከሚጋብዙ ሱፒሪየር፣፣ዴሉክስ፣ኤክሲኪውቲቭ ክፍሎች ጋር ደንበኞቹን ለማስደሰት በዝግጅት ይጠብቅዎታል::