ኤችኤች አማካሪ አርክቴክቶች እና መሃንዲሶች ኃ.የተ.የግ.ማ
ኤችኤች አማካሪና አርክቴክቶችና መሃንዲሶች ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኢትዮጵያ ደረጃ ሶስት አማካሪ ድርጅት ሲሆን በግንባታ ቁጥጥር፣የማማከር እና የተለያዩ ሀገር ውስጥ እና ከኢትዮጵያ ውጪ ለሚገኙ ደንበኞች የተጠቀሱትን ስራዎች፣ሙያው የሚፈቅደውን ስራ ጥረትና ስነምግባር አቅራቦት የሚያቀርብ ድርጅት ነው::
ኤችኤች አማካሪና አርክቴክቶችና መሃንዲሶች ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኢትዮጵያ ደረጃ ሶስት አማካሪ ድርጅት ሲሆን በግንባታ ቁጥጥር፣የማማከር እና የተለያዩ ሀገር ውስጥ እና ከኢትዮጵያ ውጪ ለሚገኙ ደንበኞች የተጠቀሱትን ስራዎች፣ሙያው የሚፈቅደውን ስራ ጥረትና ስነምግባር አቅራቦት የሚያቀርብ ድርጅት ነው::
የተለያዩ የሂሳብ እና የግብር የማሳወቅ ስራዎችን እንሰራለን።
ህብር ስኳር አ.ማ በኢትዮጲያ ውስጥ ከሚያመርታቸው መካከል ስኳር፣ ኢታኖል፣ ኦርጋኒክ ማዳበርያ፣ባዮ ዲዝል እና የኤሌክትሪክ ሃይል ዋነኞቹ ናቸው
ህብረት ጋራዥ ኃ/የተ/የግ/ማ
ህብረት አዲስ መንጃ ፍቃድ ትምህርት ቤት ከአምስት ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለን ሲሆን ከቤት መኪና ጀምሮ ትልቅ አውቶቡሶች እና የጭነት መኪኖች መንጃ ፍቃድ እንሰጣልን፡፡