ሆቴል ሎቢሊያ
ሆቴል ሎቢሊያ የምንሰጠው አገልግሎት ምግብና መጠጥ፣ እስፓርት መስሪያ፣ መዋኛ፣ ፀጉር ቤት፣ መሰብሰቢያ አዳሪሽ እና ሌሎችንም አገልግሎት እንሰጣለን::
ሆቴል ሎቢሊያ የምንሰጠው አገልግሎት ምግብና መጠጥ፣ እስፓርት መስሪያ፣ መዋኛ፣ ፀጉር ቤት፣ መሰብሰቢያ አዳሪሽ እና ሌሎችንም አገልግሎት እንሰጣለን::
አገልግሎት ምግብና መጠጥ፣ እስፓርት መስሪያ፣ መዋኛ፣ መሰብሰቢያ አዳሪሽ እና ሌሎችንም አገልግሎት እንሰጣለን::
ትዘዝ ስፓና ሳሎን፣ ልዩ የሆነ “በአንድ ጣራ ስር ሁሉም ቆንጆ” በሚል መርህ የምንመራ ሲሆን ደንበኞቻችንንም ሆነ የሆቴል እንግዶቻችንን መታወቂያችን በሆነው ልዩ እንክብካቤ ከፈጣን መስተንግዶ ጋር ይዘን እንጠብቆታለን፡፡ የእርሶን አስተያየት በመቀበል ቆይታዎን እርሶ በሚፈልጉት መሰረት አድርገን ቆይታዎን ምቹና ቆንጆ እናደርጋለን፡፡
ሀውስዌር ማርት ኃ.የተ.የግ.ማ