ልጆኦ ኢንተርናሽናል ሆቴል
አገልግሎት ምግብና መጠጥ፣ እስፓርት መስሪያ፣ መዋኛ፣ መሰብሰቢያ አዳሪሽ እና ሌሎችንም አገልግሎት እንሰጣለን::
አገልግሎት ምግብና መጠጥ፣ እስፓርት መስሪያ፣ መዋኛ፣ መሰብሰቢያ አዳሪሽ እና ሌሎችንም አገልግሎት እንሰጣለን::
ድርጅታችን በቡድንም ሆነ በግል የአይሮኘላን ትኬት መሸጥና ምዝገባ አገልግሎት እንሰጣለን::
ኢሜጅ አማካሪ በኢትዮጵያ ህግ መሰረት የተቃቃሙ ድርጅት ሲሆን በኮንስትሪክሽን ኢንዲስትሪ ውስጥ ተመሪጭ አገልግሎት በአሰሪው ፍላጎት ላይ በመመርኮዝ አገሪዊና አለማቀፍ ድርጅት ያዋከለ አገልግሎት ይሰጣል::
ኢሜጅ ኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅት ልክ እንደ ኢትዮጵያ የተለያዩ ባህሎችና አካባቢዎች እኛም አግልግሎታችን እንደዛው ነው፡፡ የጉዞ ፕሮግራማችን የኢትዮጵያን ዋና ዋና መዳረሻዎችንና ታዋቂ እንቅስቃሴዎች የሚደረግባቸውን አካባቢዎች ታሳቢ ያደረገ ሲሆን እንደምሳሌም እርግቦችን ለማየትና ለማጥናት አሊያም የተራራ የመውጣት ተግባር በፕሮግራሞቻችን ውስጥ ተካተው ይገኛሉ፡፡ ይሄ እኛ ለእርሶ ይመቻል ብለን የምናቀርበው ፕሮግራም ቢሆንም ግን የእርስዎን አስተያየትና ጥያቄ በመቀበል ጎብኚዎች በሚፈልጉት መሰረት የጉብኝት ፐሮግራማችንን ማስተካከል እንችላለን፡፡
የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠናን በግልም ሆነ በድርጅት ለሚመጡ ሰራተኞች የምንሰጥ ሲሆን ስልጠናውም በአጭር ጊዜ ውስጥ የሰርተፍኬት ባለቤት ያደርጋል::
ድርጅታችን ያገለገሉና አዳዲሲ ኮምፒውተሮች፣ላፕቶፖች፣የገንዘብ መቁጠሪያ ማሽኖች እና የተለያዩ አገር ገንዘብ መለያ ማሽኖች ያስመጣል ለባንኮችም ያቀርባል::