Search results for - addis ababa
-
-
INTERNATIONAL TRADING MANUFACTURING & SERVICES (ITMAS) S/C
ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ማኑፋክቸሪንግና ሰርቪስስ (ኢትማስ) አ/ማ
-
-
-
ኢንተር ሪሊጅየስ ካውንስል ኦፍ ኢትዮጵያ
Associations
በሀገራችን የሚገኙ የተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት በጋራ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በተለይም የሃይማኖቶች መከባበርና በሰላም አብሮ የመኖር አኩሪ ዕሴታችንን ወደላቀ ደረጃ ለማድረስ በመስራች አባል የሃይማኖት ተቋማት ዋና ዋና መሪዎች ፍላጎትና ሙሉ ይሁንታ በ2003 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተደረገው መስራች ጉባኤ በይፋ ተመሠረተ፡፡
-
-
ኢንትራኮም አይሲቲ ሶሉሽንስ
የተለያዩ የአይቲ መሰረተ ልማት ውጤቶችን፣ የማማከር አገልግሎት፣ ሲስተም እና ዌብሳይት፣ ሶፍትዌሮች እና ሃርድዌሮችን እናቀርባለን፣ እንዲሁም የተለያዩ ኮምፒውተሮች እና መለዋወጫዎች ከኔትዎርክ ዕቃዎች ጋር እናቀርባለን
-
-
ኢንቨርተር ጠቅላላ ንግድ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር
የተለያዩ ጥራት ያላቸውን የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ ሽቦዎች እና ገመዶች እናቀርባለን። ለደንበኞቻችን እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን
-
አይ ፒ ኮ ም ቴክኖሎጂስ ትሬዲንግ
ክምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አዳዲስ እና ያገለገሉ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፖችን፣ ፕሪንተሮችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ማቅረብ ይገኙበታል