Search results for - addis ababa
-
-
-
-
ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍል ከተማ አስተዳደር እስከ ወረዳ ድረስ ባለው መዋቅር የነዋሪዎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትንም ሆነ ተሳታፊነት አስተማማኝ በሚባልበት ደረጃ ላይ ለማድረስ ባለፉት አመታት ሰፋፊ የልማት ሥራዎችን አከናውኗል፡፡ በዚህ መሰረት ህብረተሰቡን ማዕከል ባደረገ መልኩ የትምህርት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ፣ 9 g+4 ሕንፃዎች በነባር ት/ቤቶች እንዲሁም 4 አዳዲስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች ተገንብተዋል፡፡ በሌላ መልኩ የመከላከል፣ የጤና ፖሊሲና የከተማ፣ ጤና ኤክስቴንሽን፣ ፕሮግራም በ15ቱም ወረዳዎች በመተግበር የህብረተሰቡን ጤና ለማምረት ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም አጋዥ የሚሆኑ g+4 የሚሆኑ 9 ጤና ጣቢያዎች መገንባት ተችሏል፡፡ በኢኮኖሚው ዘርፍም ሰፋፊ ተግባራትና በማከናወን 60 ሺህ የሚሆኑ የክ/ከተማ ነዋሪዎች የራሳቸውን ሥራ ከመፍጠር በላይ በሚሊዮን የሚቆጠር ሀብት ያፈሩና ለሌሎች የሥራ ዕድል መፍጠር የቻሉ ሚሊየነር ግለሰቦችንና ተቋማትን ማፍራት ጀምረዋል፡፡ አንዲሁም የህብረተሰቡ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ይጎልብት ዘንድ የራሱን መንደር እንዲያለማ ከተደረገው ጥረት አንጻር 280 ኪሎ ሜትር የኮብል ስቶን መንገድ 25 የፖሊስ ሴንተር የቦኖ ውኃና ሌሎች የፊዚካል ስራዎ ከህብረተሰቡ በተዋጣ 170 ሚሊዮን ብርና ከመንግስት በየዓመቱ 35 በመቶ ማቺንግ ፈንድና የኮብልስቶን ድጎማ እየተደረገ አመርቂ ሥራ ተሰርቷል፡፡ በአጠቃላይ ባለፉት አመታት በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ውስጥ የተካተቱ ዕቅዶችን ላማሳካት አስተዳደሩ ከአመራሩ ጀምሮ በየደረጃው ያለውን አደረጃጀትና የህዝቡን አቅም ተጠቅሞ ውጤት እንዳስመዘገበው ሁሉ ሁለተኛውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለማሳካትና የክፍለ ከተማውን ነዋሪ የልማት ተጠቀሚነት ለማረጋገጥ ሁሉንም አካላት በማቀናጀትና በማስተባበር ያላሰለሰ ጥረት ማድረግ ይገባል፡፡
-
-
-
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አ.ማህበር
P.O Box 126ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አ.ማህበር የተመሰረተው በ1984 ሲሆን እስካሁን ድረስ የተለያዩ አስተማማኝ የሆኑ ጨርቃ ጨርቆችን እያመረት የገኛል::
-
Konjet Industry and Trade Plc
ቆንጂት ኢንዱስትሪና ንግድ ኃ.የተ.የግ.ማ
-
KONJIT DEMISSIE PRIMARY SCHOOL
ቆንጂት ደምሴ አንደኛ ደርጃ ት/ቤት
-
ኮኔኔክት ሎቢ ላውንጅ (ራማዳ ሆቴል)
P.O. Box 8111ኮኔኔክት ሎቢ ላውንጅ በራማዳ ሆቴል ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ራማዳ ሆቴል ደግሞ በአዲስ አበባ ከተማ ከቦሌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ 2 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ አዲስ የተገነባ ውብ ሆቴል ነው:: ሆቴሉ ዙሪያውንና የእግር መንገድ ርቀት ላይ የተለያዩ ዘመናዊ የገበያ መአከሎች፣ኤምባሲዎችና መንግስታዊ የሆኑና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ይገኛሉ:: ሆቴሉ 136 ክፍሎች ሲኖሩት ኤርኮንዲሽነር ከከተማዋ ውብ እይታዎችን ከሚጋብዙ ሱፒሪየር፣፣ዴሉክስ፣ኤክሲኪውቲቭ ክፍሎች ጋር ደንበኞቹን ለማስደሰት በዝግጅት ይጠብቅዎታል::