Legas Consult Plc
ለጋሥ ኮንሰልት ኃ.የተ.የግ.ማ
ለጋሥ ኮንሰልት ኃ.የተ.የግ.ማ
የኛ ሰራተኞች እና ፋብሪካ ጥራቱን የጠበቀና በአዘዙበት ቀን የሚደርስ ማርብሎችን ለደንበኞቻቸው በምርጫቸው ስናደርስ በደስታ ነው::
ኳሊቲ ያላቸውን ጥሬ እቃዎችን ከቻይና በማስገባት የተለያዩ ዲዛይን ያላቸውን ፈርኒቸሮችን በመገጣጠም የተለያዩ ሶፋዎች እና ጠረጴዛዎችን የመሳሰሉትን በተመጣጣኝ ያቀርባል:: በዕቃዎቹ ላይም የ50% ቅናሽ አለው::
የተለያዩ ጥራት ያላቸውን ቡና ከይርጋጨፌ፣ ቴፒ፣ ሊሙ፣ ሲዳሞ፣ ጅማ፣ ሃረር እንዲሁም ከሌሎች ቦታ የመጡ ቡናዎችን ወደ ውጭ የመላክ አገልግሎት እንሰጣለን
አሉሚኒየም እና የአሉሚኒየም መለዋወጫዎች ከቻይና እያስመጣን እንሸጣለን::
የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን እናስመጣን እናቀርባለን ለምሳሌ ስካነሮች፣ ፕሮጀክተሮች የተለያዩ ጥራት ያላቸውን ካሜራዎች ወዘተ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን
ነቀምት መንገድ ኦይል ሊቢያ ነ/ማ/አ/መ/ጣ