Search results for - addis ababa
-
-
ሉሲ ኢንጂነሪንግ
ሉሲ ኢንጂነሪንግ አማካሪ አርክቴክቶችና መሀንዲሶች ማማከርና በአዳዲስ የፈጠራ ውቴት የታገዘ የኢንጅነሪን ስሪ እንሰሪለን::
-
ሉሲ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ
ሉሲ ኢንጂነሪንግ አማካሪ አርክቴክቶችና መሀንዲሶች ማማከርና በአዳዲስ የፈጠራ ውቴት የታገዘ የኢንጅነሪን ስሪ እንሰሪለን::
-
ሉሲ የመኪና ገበያ
መኪናዎችን እንገዛለን፣እንሸጣለን፣እንለውጣለን እንዲሁም እናከራያለን
-
-
ሉሲ ጋዜቦ ሬስቶራንት
ሉሲ ጋዜቦ ሬስቶራንት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ግቢ ውስጥ የሚገኝ አዲስ አበባን በስራም ሆነ በጉብኝት ሊያዩ ለሚመጡ ሁሉ ታሪካዊና ቁልፍ ቦታ ላይ እንገኝለን፡፡ ሬስቶራንታችን በጋርደን ውስጥ የ ተሰራ ሲሆን በአትክልቶች፣ ውብና የሚያማምሩ ቅርሳ ቅርሶችና የኢትዮጵያ ስና ጥበባዊ ውጤቶች ተከበው ልዩ የሆነ ጊዜ ያሳልፋሉ፡፡ ሜኑዋችን ለስጋም ሆነ ለአትክልት አፍቃሪዎች የተለያዩ አማራጮችን ይዞ ይቀርባል፡፡ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች፣ ፒዛ፣ ሾርባ፣ ፓስታና ሌሎችም የተለያዩ ምግቦችን እናቀርባለን፡፡ በብሔራዊ ሙዚየም ግቢ ውስጥ እንደመገኝታችን ጎብኝዎች ምርጫቸው የሆነውም የምግብ አይነት ተመግበው በፍጥነት የኢትዮጵያን ታሪክና ባህል ወደመጎብኝት መመለስ ይችላሉ፡፡
-
-
-
-