Search results for - addis ababa
-
-
-
MARGINPAR ETHIOPIA PLC
ማርጂንፓር ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማ
-
ማሪያ አህመድ የኤሌክትሪክና የህንፃ መሳሪያ
P.O. Box 23660ድርጅታችን የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የህንፃ መሳሪያዎች መብሪት፣ ዋየር፣ ማብሪያና ማጥፊያ እና ሌሎችንም ይገኛሉ::
-
-
ማሪ ስቶኘስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ
ማሪ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ወሲባዊ እና ተዋልዶ ጤና ላይ እየሰራ ይገኛል:: ለንደን,ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ዋና መሥሪያ ቤት ሲኖረው በ40 አገሮች የቤተሰብ ምጣኔን ጨምሮ ለሴቶች እና ለቤተሰቦቻቸው ጤና አገልግሎቶች ይሰጣል በተጨማሪም አስተማማኝ ውርጃ እና ድህረ - ውርጃ እንክብካቤ፣በጾታ ግንኙነት የሚተላለፉ በሽታዎች እና ኤች አይ ቪ / ኤድስ መከላከል ስራን አስተማማኝ ደረጃ ላይ ማድረስ እና የፅንስ ምርመራ ሕክምናን ጨምሮ ለእናቶች እና የልጆች ጤና እንክብካቤን ይሰጣል::
-
ማሪኮንፋሽን
የአዋቂ ልብሶችና ጫማዎች፣ የተለያዩ ሽቶዎች ጌጣጌጦች እናቀርባለን የ10% ቅናሽም እስከገና የሚቆይ አዘጋጅተናል
-
-
-
ማርቆስ ኃ.የተ.የግ.ማ
በፍራፍሬ፣ አታክልት እና የተለያዩ ዕቃዎችን በመላክ እና በማስመጣት ንግድ ላይ የተሰማራን ሲሆን፣ ድርጅታችን ለደንበኞቹ እርካታ ቅድሚያን ይሰጣል