Search results for - addis ababa
-
-
-
ኤምሲኤም ሚዩንግሱንግ ክርስቲያን የሕክምና ማዕከል
P.O.Box 15478
ኤምሲኤም ሚዩንግሱንግ ክርስቲያን የሕክምና ማዕከል የኮሪያ የሕክምና ድርጅት ሲሆን፣ የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ለኮሪያ መንግስት ባቀረቡት የህክምና ማእከላት እርዳታ መሰረት በሁለቱ መንግስቶች ስምምነትና እርዳታ እ.ኤ.አ በ2007 ተግንብቶ አልቆ ስራ ጀምራል:: በሃገሪቱም የተለያዩ የህክምና አገልግሎቶችና እርዳታዎችን እያከናወነ ይገኛል::
-
ኤም ዲ ኮምፒውተር እና የኮምፒውተር መለዋወጫ
የተለያዩ አይነት ኮምፒውተሮች እና የኮምፒውተር መለዋወጫዎች እናስመጣለን
-
-
-
-
-
መዳኒ ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ወደ ውጭ ሃገር ከምንልካቸው ነገሮች አንዳንዶቹ ኒጀር ሲድስ፣ ዏይት ሲድስ፣ ሲሴም ሲድስ፣ ኦይል ሲድስ፣ ፍላክስ ሲድስ እና የመሳሰሉት::
-
ሜድኮን ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ
ሜዲኮን ኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ በ1999 ዓ.ም በኢትዮጵያ በጠቅላላ ተቋራጭ በደረጃ አንድ ውሃ ስራዎች ፍቃድ ያገኘ ሲሆን በንግድና ኢንዱስትሪም በዛው አመት ፈቃድ አግኝቱዋል::