መስከረም አልኮልና ለስላሣ መጠጥ ፋብሪካ
ከምናቀርባቸው ምርቶች መካከል ለመጠጥ የሚሆን አልኮል (96.6 % v/v)፣ ዲኔቸርድ አልኮል (95% v/v), እንዲሁም የተለያዩ አይነት አልኮሎችን እያመረትን እናቀርባለን
ከምናቀርባቸው ምርቶች መካከል ለመጠጥ የሚሆን አልኮል (96.6 % v/v)፣ ዲኔቸርድ አልኮል (95% v/v), እንዲሁም የተለያዩ አይነት አልኮሎችን እያመረትን እናቀርባለን
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በአገራችን ከሚገኙ ትልልቆቹ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን ከአዲስ አበባ በ780 ኪ.ሜ ላይ የሚገኝ ሲሆን ከመቀሌ ደግሞ 15 ኪ.ሜ ሰሜናዊ ምዕራብ ላይ ይገኛል:: በቀን 7000 ቶን ሲሚንቶ ሲያመርት በአመት ደግሞ 2,100,000 ቶን ሲሚንቶዎችን ያመርታል:: የሚያመርታቸው የሲሚንቶ አይነቶች ኦርዲነሪ ፖርትላንድ ሲመንት፣ፖዞላና ፖርትላንድ ሲመንት፣ፖርትላንድ ላይምስቶን ሲመንት እና ሎው ሂት ሀይ ሰልፌት ሬዚስታንት ሲመንት ናቸው::
ሜታ አቦ ቢራ አ/ማ
ሜታል ክራውን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማ.
ድርጅታችን የተለያዩ አዲስ እና የተተቀመበት እቃዎች እናስመጣለን ኢንዲሁም የኮንስትሪክሽን እቃዎች ኤክስካፉተር፣ ላውደር እና ሌሎችም እቃዎች ይኖረናል::
በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ ቀላል የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በመገንባት፣ለከባድ ኢንዱስትሪ ልማት መሰረት በመጣል በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
ስራችን ህንጻ ማከራየት ነው። ማኑፋክቸሪንግ፣የፋይናንስ ኢንሹራንስ፣ የሪል ስቴት እና የንግድ ስራዎች፣ማህበራዊ እና የግል አገልግሎቶች።