NYALA STATIONERY PLC
ኒያላ የፅሕፈት መሣሪያ ኃ.የተ.የግ.ማ
ኒያላ የፅሕፈት መሣሪያ ኃ.የተ.የግ.ማ
ጥራት ያላቸው ማር፣እንጆሪ፣ብርቱካን እና ሌሎች ማርማላታዎች እናቀርባለን፣ባሉበት ቦታም እናደርሳለን።
ኦ.ኤፍ ጠቅላላ ንግድ ኃላ.የተ.የግ.ማ
በቡቲካችን ውስጥ የምንሸጣቸው የወንድ ሱሪዎች፣ ትሸርቶች፣ ሸሚዞች፣ ጃኬቶችና ጫማዎች ይገኛሉ እንዲሁም በዕቃዎቻችን ላይ የ 50 % ቅናሽ አድርገናል።
ኦክ ባር በራማዳ ሆቴል ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ራማዳ ሆቴል ደግሞ በአዲስ አበባ ከተማ ከቦሌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ 2 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ አዲስ የተገነባ ውብ ሆቴል ነው:: ሆቴሉ ዙሪያውንና የእግር መንገድ ርቀት ላይ የተለያዩ ዘመናዊ የገበያ መአከሎች፣ኤምባሲዎችና መንግስታዊ የሆኑና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ይገኛሉ:: ሆቴሉ 136 ክፍሎች ሲኖሩት ኤርኮንዲሽነር ከከተማዋ ውብ እይታዎችን ከሚጋብዙ ሱፒሪየር፣፣ዴሉክስ፣ኤክሲኪውቲቭ ክፍሎች ጋር ደንበኞቹን ለማስደሰት በዝግጅት ይጠብቅዎታል::
ኦክላንድ ገስት ሀውስ እና ፒኒሲዮን ጥሪት ያላቸው አልጋ፣ ምግብ፣ መጠጥ እና ሌሎችን አገልግሎት እንሰጣለን::
ኦሲስ ኢንጅነሪንግ ኃላ.የተ.የግ.ማ
ኦሲስ ሪልስቴት ዴቨሎፐርስ ኃ.የተ.የግ.ማ