ኦርቺድ ኢንተርናሽናል ጠቅላላ አስመጪ
የተለያዩ አይነት ኮምፕውተሮችን፣ካሜራዎችን፣ጀኔሬተሮችን እንዲሁም የተለያዩ አይነትማሽኖችን እናስመጣለን።
የተለያዩ አይነት ኮምፕውተሮችን፣ካሜራዎችን፣ጀኔሬተሮችን እንዲሁም የተለያዩ አይነትማሽኖችን እናስመጣለን።
ኦርጋናይዜሽን ፎር ሪሃቢሊቴሽን ኦፍ ዴቨሎፕመንት ኢን አማራ በቀድሞ ስሙ የኢትዮጲያ ሪሊፍ ኦርጋናይዜሽን በበጎ ግለሰብ ፈቃደኞች በ1984 የተመሰረተ ሲሆን እስከ 1991 ድረስ በነበረው ጦርነት እና ድርቅ ለማገገም እና መልሶ ማቋቋም እንዲያስችል የተመሰረተ ድርጅት ነው
Organization for Sustainable Development(OSD) exists to create a better future thought community based integrated natural resources protection, creating access to clean and alternativel source of energy, livelihood development, providing clean and portable water with promoting sanitation and hygiene creating access to health and education for vulnerable groups and relief program during emergency.
ኦርጋናይዜሽን ፎር ውሜን ኢን ሰልፍ ኢምፕሎይመንት ነሐሴ, 1997 ጀምሮ የፍትሕ ሚኒስቴር ጋር የተመዘገቡ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች 'ፍቅር ነው እና, 1998 ጥበበኛና ድሆች በራስ-ተቀጣሪ ሴቶችና ልጃገረዶች ጋር አብሮ እየሰራ ነበር በጥር ውስጥ ሙሉ ፕሮግራም ቀዶ ጀመረ ያላቸውን በራስ መተማመን ለማሳካት ሕይወታቸው ጥራት ለማሻሻል ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል
የኛ ቢዝነስ ለርስዎ ድርጅት ወይንም ሆቴል አመቺ የሆኑ የኢንቲሪየር ዲዛይኖችን እናቀርባለን:: የኛ ዲዛይኖች ውበት ከመሳባቸው የተነሳ የእርሶ ገበያና ትርፍ በእርግጠኝነት ይጨምራል::
ኦሬንታል ስቱዲዮ ኃላ.የተ.የግ.ማህ
ኦርማንድ ጀነራል ቢዝነስ ኃ.ላ.የተ.የግ.ማ
በክልሉ ሰላምና መረጋጋት እንዲኖር የጥበቃ ሃይሎችን ማዘጋጀት፣ ማዋቀር እና መቆጣጠር እንዲሁም በክልሉ ሰላም የሚያውኩትን ምክንያቶች ተመራምሮ መፍትሄ ማዘጋጀት ከቢሮው ሃላፊነትውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው
በኦሮሚያ ክልል በግብርና ዘርፍ ልማት ለታየው ከፍተኛ ዕድገትና ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦና ግንባር ቀደም ሚና የተጫወቱ 18 የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ አ/ማ ቅርንጫፎች ከክልሉ መንግሰት ሽልማት ተቀበሉ።