Search results for - dessie
-
-
-
-
-
-
-
አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም /አ.ማ/
P.O.Box 417አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም/አብቁተ/ ድሀ በመሆናቸውና ገጠር በመኖራቸው የፋይናንስ አገልግሎት ተነፍጓቸው ለቆዩ የመስራት አቅምና ፍላጎት ላላቸው ዜጎቸ አገልግሎቱን ለመስጠት በ1988 ዓ.ም በቀድሞው የኢትዮጵያ እርዳታ ድርጅት /ERO/ በዛሬው አማራ መልሶ መቋቋምና ልማት ድርጅት (አ.መ.ል.ድ) ስር እንደ አንድ የስራ ክፍል ተዋቀረ፡፡ ሚያዚያ 1989 አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም /አብቁተ/ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራሱን የቻለ አነስተኛ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ሆኖ በብሔራዊ ባንክ ተመዘገበ፡፡
-
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውሃ መስኖና ኢነርጂ ልማት ቢሮ
P.O.Box - 88የክልሉ ውሃ ሃብት በማልማትና በማስተዳደር ለኢኮኖሚ ግንባታው ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክቶ የህዝቡን የኑሮ ደረጃ እንዲሻሻል ማድረግ
-
Amhara National Regional State Bureau Of Agriculture
437በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ
-
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ
P.O.Box 145በክልሉ የአካባቢ ሀብት በመጠበቅ የቀጣዩን ትውልድ የመወሠንና የመጠቀም መብት ሣይጋፋ በዘመኑ ላለው ትውልድ የተሻለ ጥቅም እንዲሠጥ ዘላቂና ህጋዊ የመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ሥርዓትን ማስፈን፡፡