Search results for - dessie

  • የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደሴ ከተማ አስተዳደር

    Governmental Organizations

    Dessie city is one of the cities in Ethiopia . Situated b/n hills with 4 major out lets ,i.e shoa ber, gerado, kuta ber and tita. It is found on the main high way Addis abeba- mekelle about 400 km. the current population size of the city is estimated to be around 225472 of which the urban population is 179,227.00.

    033 111 8477
  • የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ

    P.O.Box 764

    የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ 10 ዞኖች(3 ብሔረሰብ ዞኖች) ፣3 ከተማ አስተዳደሮችና 10 መምህራን ትምህርት ኮሌጆች፣ በ8796 የመጀመሪያ ደረጃ እና በ516 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከ150 ሽህ በላይ መምህራን በመታገዝ ከ5 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን በቅድመ መደበኛ ፣በመጀመሪያ እና በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ትምህርቱን በጥራትና በፍትሀዊነት ተደራሽ ለማድረግ ሰፊ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

    058 226 5234 www.amharaeducation.gov
  • Amhara National Regional State Police Commission

    244

    የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን

    058 220 1327
  • የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስትማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን

    P.O.Box 3502 Bahir Dar, Ethiopia

    በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚላኩ ታራሚዎችና የመደበኛ ቀጠሮ እስረኞችን ተረክቦ ተገቢውን የባህሪ ለውጥ እንዲያመጡ የጥበቃ ፤ የእርምትና የሙያ ክህሎት ስልጠና አገልግሎቶችን በማቅረብ የታረሙ የሰለጠኑና ሰላማዊ ዜጋ እንዲሆኑ ማስቻል ነው።

    058 220 1107
  • በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ

    ፍትሀዊ የመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ስርአት በመገንባት የክልሉ ህዝብ በውጤቱ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት

    058 226 5479
  • በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር

    Governmental Organizations

    ፍትሀዊ የመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ሥርዓት በመገንባት የክልሉ ህዝብ በዉጤቱ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት

    033 551 3031
  • በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ አስተዳደር ጽ / ቤት

    Governmental Organizations

    የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከሚገኙ ዞኖች አንዱ ሲሆን ዞኑ 20 የገጠርና 4 የከተማ አስተዳደሮች አሉት የዞኑ ዋና ከተማ ከአዲስ አበባ በስተሰሜን አቅጣጫ በ401 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ሲሆን ዞናችን በግብርና ሀብት ልማትና በቱሪዝም ዘርፍ ተዝቆ የማያልቅ እምቅ ሀብት ያለው ሲሆን ህዝባችን እንግዳ አክባሪ ፣በመልካም መስተንግዶ የሚታወቅና የፍቅር የሃይማኖት መቻቻል የሰፈነበት ዞን ነው ፡፡ ዞናችን በቱሪዝም ዘርፍ ረጅም እድሜ ያስቆጠሩ ታሪካዊ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች ባለቤት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ተጠቃሽ ታሪካዊ ቅርሶች የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተምሳሌት የአድዋ ጦርነት መነሻ የሆነው የውጫሌ ውል የተፈራረሙበት ቦታ ፤ አጼ ቴዎድሮስ ለጠላት እጄን አልስጥም በማለት እራሳቸውን የሰውበት የመቅደላ አምባ እንዲሁም የበርካታ ሃይማኖታዊና ባለቤት ነች ፤ ግሸን ደብረ ከርቤ ቤተክርስቲያን ፣ የሃይቅ እስጢፋኖስ አቡነ እየሱስ ሞሃ አንድነት ገዳም ፣ ጀማ ንጉስ ፣ የደገር መስጂድ ፣ የሚገኙበት ሲሆን በዘርፉ ሌሎችም ታይተው የማይጠገቡ መዳረሻዎች ስላሉን መጥቶ ለሚጎበኙን በራችን ክፍት ሆኖ ይጠብቃል ፡፡ በዞናችን በግብርናው መስክና በኢንቨስትመንቱም በራችንን ለሚያንኳኳ ቤት ለእንግዳ ብለን መቀበሉን እናውቅበታል ፡፡

    033 111 2670 www.swza.gov.et
  • Amhara National Regional State Technical & Vocational Bureau

    በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአማራ ቴክኒክና ሙያ ቢሮ

    058 226 4946
  • Amhara Regional State Civil Service Bureau

    567

    በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ

    058 220 8452