Search results for - hawassa
-
-
ዲላይት ሆቴል
ሆቴላችን የእርስዎን እንግዶች በተደጋጋሚ ጊዜ እና ሰዓት እንዲመለሱ ማበረታታት, በተቻለ መጠን ምቾት መቆየት የላቀ ጥረት ያደርጋል
-
-
-
የዲላ ከተማ አስተዳደር
P.O.Box 84
የዲላ ከተማ ርዕይ ዲላ ከተማ ውበ፣የተሟላ ማህበራዊ አገልግሎትና ፍትህ የሰፈነባት፣ለመኖሪያ ምቹ የሆነች የንግድና ኢንዱስትሪ ከተማ ሆና ማየት ነው፡፡ ተልዕኮ በከተማው መልካም አስተደዳርና ፍትህ ለማስፈን መሰረተ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት በመዘርጋትና በማስፋፋት ለመኖሪያ፣ ለንግድና ኢንዱስትሪ የሚሆኑ ቦታዎች አቅርቦት በማሻሻል፣ የከተማዋን ንጽህናና ውበት በመጠበቅ ማራኪ የሆኑ ተክሎችን በመንከባከብና በመትከል፣ የከተማውንና የገጠሩን ህዝብ ትስስር በማጠናከር ስትራቴጂዎችን በመንደፍ መንግስታዊ ከሆኑና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር ቅንጅታዊ አሰራርን በመፍጠር የገቢ ምንጮችን በማዳበርና ህብረተሰቡን በማስተባበር የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል፡፡
-
-
-
-
-