Search results for - hawassa
-
-
-
-
-
-
-
Hamlin Fistula Center Yirgalem
322ሐምሊን ፊስቱላ ማዕከል ይርጋለም
-
-
-
ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር
የሀዋሳ ከተማ ስያሜዋን ያገኘችው ከሀዋሣ ሐይቅ ሲሆን ቃሉም ከሲዳምኛ ቋንቋ የተገኘ ነው፡፡ “ሀዋሣ” ማለት አቻ የአማርኛ ትርጉሙ ‘ሰፊ የውሃ አካል’ ማለት ሲሆን ከተማዋ ይህንን አሁን የምትጠራበትን ስያሜ ከማግኘቷ በፊት ‘አዳሬ’ እየተባለች ትጠራ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ሲያስረዱ ይህም በሲዳምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ዘንድ ‘የግጦሽ ቦታ’ ማለት እንደሆነ ይታመናል፡፡