Search results for - hawassa
-
-
South Nation Nationalities and People Regional State Gamo Gofa Zone Administration
01በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት የጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት
-
-
-
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን
በመጀመሪው የዕ/ት/እ/አመታት በክልሉ ሁሉም ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች የመንገድ ሽፋኑን በፍጥነት ለማሳደግ ይቻል ዘንድ ከፍተኛ የሆነ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ባለባቸው እና የመንገድ ችግር በሚታይባቸው አካባቢዎች ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶችና ድልድዮች ሲገነቡ እና ሲጠገኑ የቆዩ ከመሆኑም በተጨማሪ በሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ልማት ፕሮግራም አማካኝነት በክልሉ የሚገኙትን የገጠር ቀበሌዎች እርስ በርስ እና ከወረዳ ማዕከላቸው እንዲሁም ከዋና መንገዶች ጋር ለማገናኘት ሰፊ ስራ ተሰርቷል፡፡
-
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ ደቡብ ኦሞ ዞን ባህል ቱ/መን/ኮሙ/ጉ/መምሪያ
ደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ ክልል ካሉት ዞኖች አንዷ ስትሆን ከባህር ጠለል በላይ 1,490ሜ (4,890ጫማ) ከፍታ ላይ የሚትገኝ ሆኖ በሰሜን ጋሞ ጎፋና ባስኬቶ ልዩ ወረዳ፣ በደቡብ ኬንያ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢሌሚ ትሪያንግል በምዕራብ ቤንች ማጂ በምስራቅ ኦሮሚያ ክልል በሰሜን ምዕራብ ኬፋ፣ በሰሜን ምስራቅ ደራሼና አሌ ወረዳ (ሰገን አካባቢ) ያዋስኗታል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ 16 ብሔረሰቦችን ያቀፈች ብቸኛ ዞን ደቡብ ኦሞ ናት፡፡ ዞኗ በ8 ወረዳና አንድ ከተማ አስተዳደር የተዋቀረች፤ በውስጧ በ16 ብሔረሰቦች ገጸ በረከት የታደለች ብቸኛዋ የሀገራችን ህብረ ብሔር ዞን ናት፡፡ ሁሉም ብሔረሰቦች የራሳቸው ባህልና ወግ ያላቸው ሲሆን በመከባበርና በመፈቃቀድ ላይ በተመሠረተ ኑሮ ዘይቤ ለዘመናት ሲኖሩ ከርመዋል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ባላቸው የባህል እሴቶች የቱርስት መስህብ ከመሆኑም ባሻገር በአሁኑ ወቅት የፌደራል መንግስት የልማት ኮሪደር እየሆነች ትገኛለች፡፡
-
የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ፅህፈት ቤት
Arbaminch, Ethiopiaደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ በብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ከሚገኙ 14 ዞኖች አንዷ ስትሆን ከነዚሁ አቻ ዞኖች በቆዳ ስፋቷ ቀዳሚ ናት፡፡በደቡብ ኬንያ፣በሰሜን ጋሞጎፋ ዞንና ኮንታ ልዩ ወረዳ፣በምዕራብ ደቡብ ሱዳንና ቤንች ማጂ፣በምስራቅ የሰገን አከባቢ ሕዝቦች ዞን የደ/ኦሞ ዞንን ያዋስናሉ፡፡ ከዚህም ባሻገር በክልሉ ከሚገኙት 56 ብሔር፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መካከል 16ቱ የሚገኙባት መሆኗንም ታዋቂ ያደርጋታል፡፡ የዞኑ ርዕሰ ከተማ የሆነችው ጂንካን ጨምሮ በአንድ ከተማ አሰተዳደር፣ በ2 አርሶ አደርና 6 አርብቶ አደር ወረዳዎቿ በ1999 ዓ.ም የህዝብና ቤቶች ቆጠራ መረጃ መሰረት በጠቅላላው 724,183 ህዝብ በመፈቃቀርና በመተሳሰብ የሚኖርባት ዞን ናት፡፡16ቱም ብሔር፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ህገመንግስቱ ባጎናፀፋቸዉ መብት ተጠቅመው የየራሳቸው ቋንቋ፣ታሪክ፣ባህልና እምነት በመንከባከብና በማስፋፋት እየኖሩ ያሉ ዜጎች ከመሆናቸዉም ባሻገር ልዩነታቸው ለዞናዊ አንድነታቸው ዉበት ፈጥሮላቸዋል፡፡
-
-
-