Search results for - hawassa

  • TECHNO CENTURY ELECTRONICS

    Maintenance

    046 220 1151
  • TEDDY PHARMACEUTICALS & MEDICAL SUPPLIES

    Pharmacies

    046 220 6754
  • TEDDY SPARE PART

    Spare Parts

    046 220 5539
  • TEDY ELECTRONICS

    Electronics

    046 220 0781
  • TENU TRADING

    Computer

    046 220 0130
  • TESFAYE BELJIGE

    Governmental Organizations

    046 221 0527
  • TESFAYE GIFT ARTICLES

    Gift Articles & Handicrafts

    046 220 9318
  • TEWODROS ETHIOPIA TRANSPORT

    Transport
    Transport

    046 220 2248
  • በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሲዳማ ዞን አስተዳደር

    P.O.Box 163
    Governmental Organizations

    የሲዳማ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ሲዳማ ዞን በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት ከሚገኙት 14 ዞኖች መካከል አንዱ ሲሆን የዞኑ አስተዳደር መቀመጫ ከተማ ሀዋሳ ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ከአዲስ አበባ በ275 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ የዞኑ አስተዳደር በ19 የገጠር ወረዳዎችና በ4 የከተማ አስተዳደሮች ተዋቅሯል፡፡ የአየር ንብረት የዞኑ የአየር ንብረት በ3 ክፍሎች የሚከፈል ሲሆን ደጋ፣ወይናደጋ እና ቆላ በመባል ይታወቃል፡፡ የዞኑ የአየር ንብረት 30% ደጋ፣ 60% ወይናደጋ እና 10% ቆላ ሲሆን የዞኑ አመታዊ የዝናብ መጠን 801 ሚሊ ሜትር እስከ 1600 ሚሊ ሜትር ይደርሳል፡፡ ዓመታዊ የሙቀት መጠኑም ከ10.1 ዲግሪ ሴንቲግሬድ እስከ 25 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ይሆናል፡፡ የሲዳማን ዞን ለኢንቨስትመንት ምቹ የሚያደርጉ ሁኔታዎች - በልማት ላይ ያልዋለ ሊለማ የሚችል መሬት በአብዛኛዎቹ በወረዳ ከተሞች በብዛት የሚገኝ መሆኑ - የዞኑ የአየር ሁኔታ ለተለያዩ አይነት የግብርና ምርቶች ምቹ መሆኑ - የዞኑ አስተዳደራዊ መዋቅር እስከ ታችኛው የቀበሌ መዋቅር ድረስ የተመቻቸና የተደራጀ መሆኑ - ዞኑ በጥቅም ላይ ያልዋሉ የተለያዩ ማዕድናት ባለቤት መሆኑ - ዞኑ የበርካታ ፍል ውሃዎችና የቱሪስት መስህቦች ባለቤት መሆኑ፣ በአንፃራዊ የተሻለ የመሠረተ ልማት አውታሮች (መንገድ፣ስልክ፣ፖስታ እና መብራት የመሳሰሉት) ያሉት መሆኑ - ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት የሚሰጥ የኢንቨስትመንት መዋቅር የተዘረጋ መሆኑ፣ ዞኑ ሰላማዊና የፀጥታ ስጋት የሌለበት አካባቢ ከመሆኑም በላይ በዞኑ ውስጥ የሚገኙ ብሔረሰቦች በዘር፣ በሃይማኖት እና በቋንቋ ልዩነት ሳይኖር በመቻቻል የሚኖሩበት መሆኑ - የፋይናንስ አገልግሎት የሚሰጡ የገንዘብ ተቋማት እና የኢንሹራንስ ድርጅቶች በዞኑ የሚገኙ መሆኑ - ታታሪና ሥራ ወዳድ ሕዝብ ያለበት ዞን መሆኑ - ስትራቴጂካሊ ዞኑ 2 ሀገር አቀፍና አህጉራዊ መንገዶች መቋረጫ ሳይት ላይ መገኘቱ - ደረጃውን የጠበቀ አስፓልት እንዲሁም በዞኑ ውስጥ የሚገኙትን ሁሉንም ቀበሌያት ሊያገናኝ የሚችል በክረምትም ይሁን በበጋ መጠቀም የሚቻል የገጠር መንገድ መኖሩ - በዞኑ ውስጥ የሚገኙትን በሁሉም ቀበሌ ተደራሽ የሆነ የሞባይል አገልግሎት መኖሩ - ታታሪና ሥራ ወዳድ ሕዝብ ከመኖሩም በላይ ለየትኛውም ዘርፍ አመቺ የሆነ ብዛት ያለው በወጣት ዕድሜ ክልል የሚገኝ የሕብረተሰብ ክፍል መኖሩ ራዕይ ዞናችን በህዳሴው ጉዞ በከተማም ሆነ በገጠር ግንባር ቀደምና ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታ የሚፈጠርበት፣ ልማታዊ ባለሀብቶች በአገልግሎት አሰጣጥ የሚረኩበት፣ በገበያ ተወዳዳሪ ሆነው ለአካባቢያችን፣ ለክልላችን ብሎም ለሀገራችን አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚችሉበት ጠንካራ ማዕከል ሆኖ ማየት፡፡ ተልዕኮ በፈጣን እድገት የዞኑን ሕዝብ የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል በዞኑ ያለውን ሰፊ የተፈጥሮ ሀብትና የሰው ጉልበት በማስተባበር የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማጥናትና በማስተዋወቅ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት፡፡ ተገልጋዮችን ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ የባለሀብቶችን የፕሮጀክታቸውን አፈጻጸም መከታተልና የሚከሰቱ ችግሮችን በመፍታት አልሚ ባለሀብቶችን በመለየት፣ በማበረታታትና በመሸለም ዞኑን ለኢንቨስትመንት ምቹ ማድረግ፡፡ እሴቶቻችን - ግልጽና ተጠያቂነት ያለውን አሰራር መከተል፣ - ለሙያዊ ሥነ-ምግባር ተገዢ መሆን፣ - ለባለጉዳይ መብት ዕውቅና ሰጥቶ ቀልጣፋ አገልግሎት ማበርከት፣ - በፍትሀዊና ዲሞክራሲያዊ አሰራር ተገልጋዮችን ማስተናገድ፣ - የመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂ የእቅዶቻችን መርሆዎች ናቸው፡፡ - ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው፡ - ለአገልግሎታችን ተጠቃሚዎች የተለየ ከበሬታ የምንሰጥ መሆናችን፡፡

    046 220 0036