Search results for - mekelle
-
-
-
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (ዋና መስሪያ ቤት)
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በአገራችን ከሚገኙ ትልልቆቹ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን ከአዲስ አበባ በ780 ኪ.ሜ ላይ የሚገኝ ሲሆን ከመቀሌ ደግሞ 15 ኪ.ሜ ሰሜናዊ ምዕራብ ላይ ይገኛል:: በቀን 7000 ቶን ሲሚንቶ ሲያመርት በአመት ደግሞ 2,100,000 ቶን ሲሚንቶዎችን ያመርታል:: የሚያመርታቸው የሲሚንቶ አይነቶች ኦርዲነሪ ፖርትላንድ ሲመንት፣ፖዞላና ፖርትላንድ ሲመንት፣ፖርትላንድ ላይምስቶን ሲመንት እና ሎው ሂት ሀይ ሰልፌት ሬዚስታንት ሲመንት ናቸው::
-
-
-
-
-
-
-