Search results for - mekelle
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
የትግራይ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ቢሮ
በጥናት የተመሰረተ የሕግ ረቂቅ እንዲዘጋጅ፣የሕ/ሰብ ንቃተ-ህግ እንዲያድግ፣ ወንጀሎኞች ከንፁሃን ተለይተው በሕግ እንዲጠየቁ ፣ የማሕበረሰቡ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ሕግ መሰረት ያደረገ እንዲሆን ፣ የህዝብና የመንግስት ጥቅም እንዲጠበቅ እንዲሁም በክልላችን ሰላምና ደህንነት እንዲረጋገጥ፣ የዜጎች ሰብኣዊና ዴሞክራስያዊ መብቶች እንዲከበሩ የበኩላችን በመወጣት የህግ ሉአላዊነት ማረጋገጥ።