ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ብቁ በሆ ኑ አማካሪ ኢንጂነሮች እና አርኪቴክቶች የላቀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የማማከርና ኢንጅነሪን ስሪ እንሰሪለን ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የቤቶች ግንባታ፣የመንገድ ስራ፣ ግድብ እና የመሳሰሉት ይገኙበታል
ብቁ በሆ ኑ አማካሪ ኢንጂነሮች እና አርኪቴክቶች የላቀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የማማከርና ኢንጅነሪን ስሪ እንሰሪለን ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የቤቶች ግንባታ፣የመንገድ ስራ፣ ግድብ እና የመሳሰሉት ይገኙበታል
ራእይ በ2020 ዓ.ም መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ፍትህ የነገሰባት፣ዘላቂ ልማትና ፍትሃዊ የህዝብ ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት በፕላን የምትመራ ውበትዋ የጠበቀች ለስራና ኑሮ ምቹ ከተማ ሆና ማየት፡፡ ተልእኮ በከተማዋ ያሉትን ሰብኣዊ እና ተፈጥሮኣዊ ሃብት አቀናጅቶ በመምራት ባለው መልኩ በስፋት ጥቅም ላይ በማዋልና የህዝቡ ማህበራዊና ቁጠባዊ ልማትን በማፋጠን መልካም አስተዳደር እና ዲሞክራስያዊ ስርአት ግንባታ እንዲጎለብት ማድረግ፡፡ የሑመራ ከተማ አጠቃላይ መረጃ ሑመራ በ1890 ዓ.ም ነው የተቆረቆረችው፡፡ ከተማዋን መሰረቱ ተብለው በታሪክ የሚነገርላቸው ደሞ በተለያየ ምክንያት ከምዕራባዊ የአህጉራችን ክፍል ማለትም ቻድ ናይጀርያ ሴኔጋል ኩታ ገጠም ከሆነችው ጎረቤታችን ሱዳን እና ከደገማ የወልቃይት አካባቢ የመጡ ብሔረሰቦች መሆናቸው ይታመናል፡፡እነዚህ ከምዕራቡ የአህጉራችን ክፍል የመጡ ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራቸው እየተመናመነ የመጣ ቢሆንም አሁንምየማህበረሰቡ አካል ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ በሸክላ ስራ ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ ለከተማዋ ስያሜ መነሻ ምክንያት የሆነው ሑመር ተብሎ የሚጠራ ዛፍ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ በብዛት ይገኛ እንደነበር እና የዛኔ ነዋሪዎች ሊገበያዩም ሆነ ለሌላ ጉዳይ መገናኘት ሲያስፈልጋቸው በዛ ዛፍ ስር ይገናኙ ስለ ነበረ በሂደት ሑመራ የሚል ሰያሜ ልታገኝ እንደቻለች የከተማዋ የዕድሜ ባለ ፀጋ ይናገራሉ፡፡ ሑመራ ከሱዳን ኤርትራ እንዲሁም ቃፍታ ሁመራ ወረዳ የምትዋሰን ስትሆን ከአ.አበባ 1100 ከ መቀሌ 585 ከጎንደር 255 ኪሎሜትር ርቃ ትገኛለች፡፡ ቆላማ የአየር ንበረት ያላት ስትሆን ከ520-620 ሜትር ከፍታ ከባሀር ጠለል አላት፡፡ የከተማዋ የህዝብ ብዛት ከ35 ሺ አካባቢ የደረሰ ሲሆን በተለይ በክረምትና መኸር ወቅት ለእርሻ የሚመጡ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ተመላላሽ የቀን ሰራተኞች የምታስተናግድም ናት፡፡ ትግርኛ አማርኛ አረብኛ የከተማዋ ህዝብ መግባብያ ቋንቋዎች ናቸው፡፡
ሰቨን ኦሊቭስ ሆቴል ከተማ ውስጥ ጥንታዊ ሆቴል. ይህ በሐሳብ አጠገብ ላሊበላ አስደናቂ ዓለት ሁሉ ይቆረጣል ወደ አብያተ ክርስቲያናት ወደ ከተማ ማዕከል ላይ ይገኛል. የሆቴል ክፍል አሮጌውን በዕድሜ የገፉ የአትክልት ወፍ ጠባቂዎች እና ተፈጥሮ አፍቃሪዎች አመቺ ቦታ ነው. በመገኘታችን ጋር ያለው ታዋቂ ምግብ ቤት ደልዳላ ቦታ ላይ ተጋብዞ ሳለ አንተ አሮጌ ከተማ አመለካከት ያገኛሉ.
ሽሬ እንዳስላሴ ከተማ የምትገኘው በትግራይ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን፣ ከአዲስ አበባ በ 1087 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ነው፡፡ አስትሮኖሚያዊ መገኛ ቦታዋ 14006’ ሰሜን ላቲቲውድ እና 38017’00.87” ምስራቅ ሎንግቲውድ ነው፡፡ ሽሬ እንዳስላሴ በክልሉ ከሚገኙ የሪፎርም ከተሞች አንዷ ስትሆን፣ የከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤትና የቀበሌ አስተዳደር አሏት፡፡ ከተማዋ የተቀናጀ ልማት ፕላን አላት፡፡