The N/R/S/ Of Tigray Region Housing Development Agency
በትግራይ ብ/ክ/መ የትግራይ ቤቶች ልማት ኤጀንሲ
በትግራይ ብ/ክ/መ የትግራይ ቤቶች ልማት ኤጀንሲ
በትግራይ ብ/ክ/መ የትግራይ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የሥነ ምግባር እና የጸረ ሙስና ትምህርት ማስፋፋት በማድረግ ተፈላጊውን የልማት ፕሮጀክቶች ላይ መሆኑን የክልሉ ሀብቶች ለማረጋገጥ; , የክልል መስሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች ውስጥ የአሰራር ልማዶች በመመርመር
የትግራይ ኮንስትራክኽን፣ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ከሚመለከታቸው አካላትና ሌሎች አጋር መስራ ቤቶች በመሆን የህዝብን ተሳትፎ በማጠናከር በመጀመርያው የአምስት አመት የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እየፈፀመ መጥቷል፤ አሁንም እየተገበረ ይገኛል
የትግራይ ክልል ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ በኣገራችን እየተመዘገበ ያለው ሁለንተናዊ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረውና ውጤታማ ለማድረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማጎልበት እና የህግ የበላይነት እንዲከበር ማድረግ ወሳኝ ተራ ኣለው፡፡ በዚህ መሰረት የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ በተሰጠው ሃላፊነት መሰረት ጥናትን መሰረት ያደረገ ረቂቅ ህግ እንዲዘጋጅ፣ ህብረተሰቡ ህገ መንግስቱ እንዲያውቅ ተከታታይ የህግ ኣስተምህሮ በመስጠት፣ አጥፊዎችን ከንፁ ህብረተሰብ ተለይተው በህግ እንዲጠየቁ በማድረግ፣ የህብረተሰቡን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያ ግንኙነት ህግ ማዕከል ያደረገ እንዲሆን የመንግስት እና የህዝብ ሃብትን ለታቀደላቸው ዓላማ እዲውሉ እና ጠቀሜታዎችን እንዲጠበቁ ማድረግ ህብረተሰቡ ህግ አክባሪ እና አስከባሪ እንዲሆን ተከታታይ የንቃተ ህግ- ትምህርት በመስጠት፣ ድሃና ተጎጂ የሆኑ የህብረተሰባችን ክፍሎች በራሳቸው መከራከር ለማይችሉ ፍ/ብሄራዊ መብት እና ጥቅም እንዲጠበቅላቸው የህግ ድጋፍ በማድረግ እንዲሁም በአገራችን የተጀመረው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ በቋሚነት፣በቀጣይነትና በአስገዳጅነት እንዲከናወን የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ የበኩሉን ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ እስካሁንም አመርቂ ውጤቶችም ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ስለዚህ እነዚህን ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ እና በአሁኑ ግዜ እየተነሱ ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የአጭርና የረጅም ግዜ የስልጠና ዕቅዶችን በማዘጋጀት የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናዎችን በመስጠትና የክህሎትና የአስተሳሰብ ችግሮችን ለመፍታት ህብረተሰቡ በፍትህ ተቋማት አመኔታ እንዲያሳድር የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋ፣ውጤታማና፣ተደራሽ ለማድረግ በ2017 ሰብአዊና ዲሞክራስያዊ መብት የተከበረላት፣የህግ የበላይነት የተረጋገጠባት፣ህብረተሰቡ በፍትህ ስራዎች አመኔታ ያሰደሩ ዜጎች ተፈጥሮ ማየትን በሚል ራዕይ በመያዝ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራበት ይገኛል፡፡ በዚህ መሰረት እነዚህን ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ ኣጠናክሮ ለማስቀጠል የተደራጀ እና ንቁ የህዝብ ተሳትፎ ወሳኝ በመሆኑ ህብረተሰቡንም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል፡፡
የሀገራችን እና የክልላችን ህገ መንግስት እንዲሁም ሌሎች ህጎችን በማክበርና እንዲከበሩ በማድረግ ህዝብን ያሳተፈ ብቁና ቀልጣፋ መረጃን መሰረት ያደረገ ወንጀል መከላከል፤ ወንጀል ማረም፤ የትራፊክ ቁጥጥር እንዲሁም ሌሎች በኮሚሽኑ የሚፈፀሙ ተግባራትን በመስራት በህብረተሰቡ ሰላምና ደህንነትን እንዲርጋገጥ በማድረግ የህብረተሰቡን እርካታ ማረጋገጥ::