Search results for - mekelle

  • የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

    P.O.Box 7
    Governmental Organizations

    በፍጥነትና, የእናቶች ሞት እና የአካል ጉዳት ለመቀነስ እና በመስጠት እና ያልተማከለ እና democratized የጤና ሥርዓት በኩል, promotive የመከላከል, ፍቱንነታቸው መቋቋሚያ የጤና አገልግሎቶች አጠቃላይ ጥቅል ደንብ አማካኝነት በትግራይ ሕዝብ የጤና ሁኔታ ለማሻሻል,

    034 440 0222
  • በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥቃቅንና ኣነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ

    P.O.Box 1902

    ለዘርፉ ልዩ ትኩረት በመስጠት ፈፃሚ ኣካላት የድጋፍ ዘዴዎች በማስተባበር የተቀናጀና የተደራጀ ድጋፍ ለዘርፉ ልማት የሚሰጥ ለተግበራዊነታቸውም እንዲከታተል ማድረግ፣ የኣገር ውስጥና የውጭ ኣገር የገበያ ትስስር በማጥናትና የዘርፉ ችግር በመለየት የችግሮች መፍትሄ በማገዝ የተገኙ ተሞክሮዎች መቀመርና ማስፋፋት፣ የጥ.አ.ን.ት ኢንተርፕራይዞችን ግልፅ በሆነ ኣሰራር ስርዓት በመቅረፅ የመስሪያና መሸጫ ፣ ብድርና ቁጠባ ፣ ስልጠና ፣ ኢ/ኤ አገልግሎት ፣ ቴክኖሎጂ ፣ ችግሮችን እየተከታተሉ በመፍታትና በመደገፍ ዓቅም እንዲፈጥሩ ዘርፉ ቀጣይነት ባለው መንገድ እንዲስፋፉ ማድረግ ነው።

    034 440 1238
  • በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማት፣ንግድና ኢንዱሰትሪ ቢሮ

    P.O.Box 46/406

    ተልዕኮ በከተሞች የልማት ሰራዊት መገንባት ፣ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ማጠናከር፣ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ፣ንግድና ኢንቨስትምንት ማስፋፋት ፣ፍትሐዊ የመሬት አስተዳደር ማረጋገጥ፣አገልግሎትና መሰረተ ልማት በጥራትና በመጠን ማስፋፋት፣የተስተካከለና ዘላቂ ከትመት ማረጋገጥ፣ከተሞቻችን በሚመጣዊ መዋቅራዊ ለውጥ የመሪነት ሚናቸውን እንዲወጡ ማድረግ ራዕይ በ2017 ከተሞቻችን ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር የተረጋገጠላቸው፣ለነዋሪዎቻቸው ምቹ፣ የኢንዱስትሪ ማዕከልና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ከተሞች ሆነው ማየት የጋራ ዕሴቶች • ድህነትና ኪራይ ሰብሳቢነት እንጠየፋለን • ሕዝባዊነትና አገልጋይነትን እንላበሳለን • ተቋማዊ ዲሞክራሲያዊና ልማታዊ ስርዓታችን እናጠናክራለን • ለተሳትፎ ከፍተኛ ክብር እንሰጣለን • ወዳጅነት፣አገልጋይነትና ተወዳዳሪነት እናምናለን • እየሰራን እንማራለን እየተማርን እንሰራለን • ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በማጠናከር ዕድገታችን እንደሚፋጠን እናምናለን

    034 441 5957
  • በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማት፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ

    Governmental Organizations

    በከተሞች የልማት ሰራዊት መገንባት ፤ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ማጠናከር፤ማንፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ፣ንግድና ኢንቨስትመንት ማሰፋፋት ፤ፍትሓዊ የመሬት አስተዳደር ማረጋገጥ፤ አገልግሎትና መሰረት ልማት በጥራትና በመጠን ማስፋፋት፤የተስተካከለና ዘላቂ ክትመት ማረጋገጥ፤ ከተሞቻችን በሚመጣው መዋቅራዊ ለውጥ የመሪነት ሚናቸው እንዲወጡ ማድረግ፡፡

    034 441 5957
  • የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶች ጉዳይ ቢሮ

    Governmental Organizations

    የክልላችን ሴቶች ከድህነትና ኋላቀርነት እንዲላቀቁ ፣በልማትና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ንቁ ተሳታፊና ተጠቃሚ ለማድረግ ሃገራዊ ፖሊሲ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል። በዚህም በርካታ የክልላችን ሴቶች ለሌሎች ኣከባቢዎች ኣርኣያ የሚሆን ስራ ሰርተው ለሽልማት እየበቁ ናቸው። ለምሳሌ ያህል በገጠሪቱ የክልላችን አካባቢዎች የሚኖሩ ሴቶች የመሬት ባለቤትነታቸው ተረጋግጦ በመስኖ በመኸር እርሻ ግብኣቶችን ተጠቅመው ገበያ ተኮር ምርቶች በማፍራት ላይ ናቸው። እንዲሁም የተለያዩ እንስሳት በማድለብና በማርባት ተጠቃሚ እየሆኑ ናቸው። በከተማ የሚኖሩ የክልላችን ሴቶችም በተመሳሳይ በጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ተቋማት ተደራጅተው ፈጣን እድገት በሚያመጡ ዘርፎች ተሰማርተው ኑሮአቸው እየመሩ ነው። የሴቶች ማህበራዊ ልማት ተጠቃሚነት ሲታይ የክልላችን ሴቶች የቅድመ ወሊድና ድህረ ወሊድ ክትትልና ኣገልግሎት እንዲያገኙና በጤና ተቋማት እንዲወልዱ ቢሮው ከሌሎች ይገባኛል ባይ ተቋማት በመቀናጀት በተሰራው ስራ የእናቶችና ህፃናት ሞት ትርጉም ባለው መልኩ መቀነስ ተችሏል። በትምህርት ዘርፍም ሁሉም ሰባት አመት የሞላቸው ህፃናት ትምህርት ቤት ተመዝግበው እንዲማሩና ትምህርታቸው እንዳያቋርጡ፣ የመደበኛ ትምህርት ያላገኙ እናቶች የተቀናጀ ተግባር ተኮር ትምህርት እየተማሩ ሁለንተናዊ ኣቅማቸው እያጎለበቱ ናቸው። የሴቶች የአመራር ሚና እንዲጎለብት በተሰራው ስራ በኣብዛኛው የአመራር ደረጃዎች የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ ተችለዋል። በአጠቃላይ እስከ አሁን በተሰራው ስራ በርካታ ስኬቶች የተገኙ ሆነው በየጊዜው የምናገኛቸው የሴቶች ምርጥ ተሞክሮዎች በማስፋት፣ ክፍተቶች በማረም ቀጣዩ ዓመት (2010) የሴቶች እኩል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጠናከረ ስራ እንደምንሰራ እየገለፅን የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ሁሉም ባለድርሻ ኣካላት የራሳቸው ሚና እንዲወጡ በዚህ ኣጋጣሚ መልእክታችን እናስተላልፋለን።

    034 441 0625
  • የትግራይ ክልል ገቢዎች ልማት ባለስልጣን

    Bakery / Pastries
    Bakery / Pastries

    ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ሰፍኖ ግብርና ቀረጥ በፈቃደኝነት የመክፈል ባህል ዳብሮና ኢኮኖሚው ሊያመነጭ የሚችለው ግብር በብቃት ሲሰበሰብ ማየት ራእያችን ነው።

    034 440 2778
  • TIGRAY REGIONAL COUNCIL

    Governmental Organizations

    034 441 6563