ደቡብ ካፒታል እቃ ፋይናንስ ቢዝነስ
የህዝቡ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎትን የመጠቀም ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱና ይህን ፍላጎት ማሟላት አስፈላጊ በመሆኑ አገልግሎቱን በሚፈለገው መልኩ ተደራሽ ማድረጉ ተገቢ ነው::
የህዝቡ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎትን የመጠቀም ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱና ይህን ፍላጎት ማሟላት አስፈላጊ በመሆኑ አገልግሎቱን በሚፈለገው መልኩ ተደራሽ ማድረጉ ተገቢ ነው::
ሆቴላችን የእርስዎን እንግዶች በተደጋጋሚ ጊዜ እና ሰዓት እንዲመለሱ ማበረታታት, በተቻለ መጠን ምቾት መቆየት የላቀ ጥረት ያደርጋል
የዲላ ከተማ ርዕይ ዲላ ከተማ ውበ፣የተሟላ ማህበራዊ አገልግሎትና ፍትህ የሰፈነባት፣ለመኖሪያ ምቹ የሆነች የንግድና ኢንዱስትሪ ከተማ ሆና ማየት ነው፡፡ ተልዕኮ በከተማው መልካም አስተደዳርና ፍትህ ለማስፈን መሰረተ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት በመዘርጋትና በማስፋፋት ለመኖሪያ፣ ለንግድና ኢንዱስትሪ የሚሆኑ ቦታዎች አቅርቦት በማሻሻል፣ የከተማዋን ንጽህናና ውበት በመጠበቅ ማራኪ የሆኑ ተክሎችን በመንከባከብና በመትከል፣ የከተማውንና የገጠሩን ህዝብ ትስስር በማጠናከር ስትራቴጂዎችን በመንደፍ መንግስታዊ ከሆኑና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር ቅንጅታዊ አሰራርን በመፍጠር የገቢ ምንጮችን በማዳበርና ህብረተሰቡን በማስተባበር የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል፡፡
"ethio finance ™ is the only Cloud Accounting firm in Ethiopia who can officially replace your finance office through either cloud accounting or traditional accounting, if you need to outsource!!”
በአርባምንጭ የሚገኘው አዲሱ ኢዛና ሆቴል ምቾት ያላቸው አልጋዎችን ከምርጥ አገልግሎትጋር አጣምሮ በከተማዋ ምርጥ የተሰኘውን ሬስቶራንቱን አስውቦ ይጠብቃችሁዋል፡፡