Search results for - sebeta
-
-
ንግስተ ሳባ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል
P.O.Box 14184
ንግስተ ሳባ አስጎብኚና የጉዞ ወኪልን ለምን ይመርጣሉ የተቀናጀ አሰራር፣ ኮምፒውተራይዝድ የሆነ ግኑኝነት፣ የተቀናጀ አስተዳደር፣ ከሁሉም በላይ ከፍታኛ ልምድ ያካበቱ አስጎብኞች እና ሹፌሮች
-
አዳማ ራስ ሆቴል
P.O. Box 133ሆቴላችን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ በአዳማ የሚገኝ ሲሆን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የመኝታ ክፍሎች፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ ባር እና ሬስቶራንት ላውንደሪ እና የመኪና ማቆሚያ ከሃያ አራት ሰአት አገልግሎት ከሚሰጥ ውብ የመዋኛ ገንዳ ጋር አዘጋጅቶ ደንበኞቹን ይጠብቃል::
-
አዳማ ቆቆሮ ፋብሪካ
P.O. Box 1670ፋብሪካ የሚያመርተው የጣሪያ ክዳን ቆርቆሮዎች፣ ኤጋ፣ መደበኛ ቆርቆሮ እና ሚስማሮች::
-
አዱላላ ሪዞርትና ስፖ
ድርጅታችን (ሪዞርቱ) ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት የመኝታ፣የምግብ፣የህፃናትመጫወቻ፣የጀልባና የመሳሰሉትን አገልግሎቶች በጥራት ለደንበኞቹ ያቀርባል::
-
-
-
-
-